የ100 ግራም ወርቅ ፉክክር፡ ጉርሻ ፔጅ ለዓመቱ ታላቅ ሽልማት እጩ ሆኖ ቀረበ!

By Brook News
Jun 8, 20261 min read
184
የ100 ግራም ወርቅ ፉክክር፡ ጉርሻ ፔጅ ለዓመቱ ታላቅ ሽልማት እጩ ሆኖ ቀረበ!
በጉጉት የሚጠበቀው የቅን ልቦች የዓመት በጎ ተሸላሚ"ውድድር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል።
በነሐሴ ወር በሚካሄደው በዚህ ታላቅ መድረክ ላይ፣ አሸናፊው የ100 ግራም ንጹሕ ወርቅ ተሸላሚ እንደሚሆን ታውቋል።
ውድድሩ ተጠናቆ አሸናፊው ይፋ ለመሆን አሁን የቀረው ሁለት ወራት ብቻ ሲሆን፣ ውጥረቱ እና ፍልሚያው እጅግ አይሏል።
የክብር እጩዎቹ እነማን ናቸው?
ለዚህ ታላቅ የክብር ሽልማት ከተመረጡት 10 ጠንካራ ተፎካካሪዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦
1. ብሩክ ኒውስ 2. አዶናይ 3. ማስተር አብነት 4. ዶክተር አብይ ታደለ 5. ጉርሻ ፔጅ (Gursha Page) 6. ሜላት ንጉሴ 7. ጆን ዳንኤል 8. አቲስ ነማ ቻሪቲ 9. አውታ በርሲሳ 10. ጌች እስዊት ቦክ
ጉርሻ page
Filed under
