ዘ አትሌቲክ (The Athletic) እንደዘገበው፤

By Brook News
Jun 8, 20261 min read
158
ዘ አትሌቲክ (The Athletic) እንደዘገበው፤ የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን እያንዳንዱን ዋና ዋና ክስተቶች (ፍጹም ቅጣት ምቶችን፣ የቀይ ካርዶችን እና ከጎል በፊት የተሰሩ አጥቂ ጥፋቶችን ጨምሮ) መለስ ብሎ ከገመገመ በኋላ፣ ማንቸስተር ሲቲ ከአርሰናል በ 2 ነጥቦች ብልጫ በመውሰድ በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ ሆኖ ወደ መጨረሻው የጨዋታ ቀን መግባት እንደነበረበት ደምድሟል። ሁለት ወሳኝ ቅጽበቶች፦ ⚖️ • በማንቸስተር ደርቢ ጨዋታ ዳሎት በ10ኛው ደቂቃ ላይ ከሜዳ በቀይ ካርድ መሰናበት ነበረበት። ማንቸስተር ሲቲ 2 ለ 0 ተሸንፏል። • ማንቸስተር ሲቲ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር በነበረው የሜዳው ውጭ ጨዋታ የፍጹም ቅጣት ምት (ፔናልቲ) ሊሰጠው ይገባ ነበር። ማንቸስተር ሲቲ 2 ለ 1 ተሸንፏል።