ReportElections
ሜላት ኪሮስ በ አሜሪካ አሸነፈች!
A
By Ashenafi
Jul 1, 20261 min read
384
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አሜሪካዊት ዜጋ የሆነችው የ29 ዓመቷ ሜላት ኪሮስ በኮሎራዶ አንደኛ ዲስትሪክት ለዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ኮንግረስ) ወንበር በተደረገው የዴሞክራቲክ ፓርቲ የመጀመሪያ ዙር የቅድመ-ምርጫ ውድድር አሸንፋለች። የረጅም ጊዜ ተመራጭ የነበሩትን ዲያና ደጌትን ያሸነፈችው 49.3% የሚጠጋ ድምጽ በማግኘት ሲሆን ደጌት ደግሞ 43.5% አግኝተዋል። በመሆኑም እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 3 ቀን 2026 በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክላ ትወዳደራለች። እንኳን ደስ አለሽ!