Report
በኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ መንግስታት መካከል ፍርደኞችን ለማስተላለፍ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ
A
By Ashenafi
Jun 12, 20261 min read
በኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ መንግስታት መካከል ፍርደኞችን ለማስተላለፍ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ ሁለቱ ሀገራት በወንጀል ተከሰው የተፈረደባቸው ታራሚዎች (እስረኞች) ወደ ሀገራቸው ተመልሰው ቀሪ የቅጣት ዘመናቸውን እንዲያጠናቅቁ የሚያስችል የታራሚዎች ልውውጥ ስምምነት በይፋ ተፈራርመዋል። በኢትዮጵያ በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፍትሕ ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሐና አርዓያስላሴ ሲሆኑ በናይጄሪያ በኩል የሀገሪቷ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና የፍትሕ ሚኒስትር ክቡር ሚ/ር Lateef Olasunkanmi Fagbemi ናቸው።
Filed under