● LiveAfrica
2.3 ትሪሊየን ብር በጀት

By Brook News
Jun 9, 20261 min read
365
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለ2019 ዓ.ም. የፌደራል መንግሥት በጀት 2.339 ትሪሊየን ብር አጸደቀ። በጀቱ ለመደበኛ ወጪ፣ ለልማት ሥራዎች፣ ለክልሎች ድጋፍ እና ለዘላቂ ልማት ግቦች እንዲውል ታቅዷል።
የ2019 በጀት ከ2018 ዓ.ም. 1.93 ትሪሊየን ብር በጀት ጋር ሲነጻጸር ጨምሯል። ረቂቅ በጀቱ ከተጨማሪ ግምገማ በኋላ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲቀርብ ተወስኗል።
Filed under
