● LivePolitics
አዲሱ መንግሥት መስከረም 25 ቀን ይመሠረታል
A
By Ashenafi
Sep 23, 20261 min read
148
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መጠናቀቅን ተከትሎ አዲሱ የፌዴራል መንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በመጪው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚከናወን አስታወቁ።
አፈ-ጉባኤው ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች የተሳተፉበት ምርጫ በስኬት መጠናቀቁን ገልጸው፣ በሕገ-መንግሥቱ መሠረት በምክር ቤቱ አብላጫ መቀመጫ ያገኘው አካል ቀጣዩን የ5 ዓመት የሀገር መሪነት ኃላፊነት እንደሚረከብ አረጋግጠዋል።
