● LiveFootball
ሊዮኔል ሜሲ በ 39 ዓመቱ ሁለት ተጨማሪ ሪከርዶችን ሰበረ!
A
By Ashenafi
Jun 29, 20261 min read
409
ሊዮኔል ሜሲ በ 39 ዓመቱ ሁለት ተጨማሪ ሪከርዶችን ሰበረ…
🏅 በታሪክ በ 7 ተከታታይ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆነ:: እስካሁን ማንም ሰው በዚህን ያህል ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ጎል አላስቆጠረም።
🏅 የዓለም ዋንጫ ላይ ከሳጥን ውጪ በብዛት ጎል ያስቆጠረ ተጫዋች ሆነ:: በ 6 ጎሎች ከታዋቂው ሌጀንድ ሪቬሊኖ በአንድ ጎል በልጧል።
Filed under

