ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

By Brook News
Jun 8, 20261 min read
568
ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም የተሰማቸውን ጥልቅ ኀዘን ገልፅዋል:: "የጽንፈኝነትን ፖለቲካ ውድቅ ማድረግ በኦነግ ሸኔ ዐማጽያን በንጹሐን ዜጎች ላይ በተለይም በሃይማኖት ተቋማት ውስጥ ዒላማ ተደርገው የተፈጸሙ ጥቃቶችን ተከትሎ፤ የቤተሰብ እና የወዳጆቻቸውን ሕይወት ላጡ፣ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው እና የቤት ንብረታቸው ለወደመባቸው በአርሲ ዞን ለሚገኙ ወገኖቻችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም የተሰማቸውን ጥልቅ ኀዘን ይገልጻሉ። " PMOEthiopia
Filed under

